Posts

★ የኢትዮጵያ ባቡር ኮርፖሬሽን የስራ ማስታወቂያ

Image
 ★ የኢትዮጵያ ባቡር ኮርፖሬሽን የስራ ማስታወቂያ ♦️Deadline: November 13, 2023 Ethiopian Railways Corporation invites interested and qualified candidates for the following positions. ✔️ Position 1: Material Engineer (Roads And Highway) ✔️ Position 2: Road Construction Project Manager ✔️ Position 3: Senior Structural Engineer ✔️ Position 4: Senior Quantity Surveyor ✔️ Position 5: Truck Driver ✔️ Position 6: Construction Machinery Operator ✔️ Position 7: Secretary II ✔️ Position 8: Senior Accountant ❇️ Education: B.A. Degree/Diploma in Secretarial Science & Office Management, BSc in Geotechnical Engineering, Pavement Engineering Material Engineering, Civil Engineering, Degree in Civil Engineering, M.A/B.A in Accounting or related, Machine operator driving license (for excavator or loader), Truck II Driving license or above level 🌀How to Apply?? 👇👇👇👇 https://dailyjobsethiopia.com/2023/11/09/ethiopian-railways-corporation-vacancy-nov-2023/

ቤቲንግ ካሽር

Image
 ቼዝ ስፖርት ውርርድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ ቦታ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡                   ስራ፡ ቤቲንግ ካሽር ቦታ፡   24 ኮካ አካባቢ እና ተክላይሃማኖተ አካባቢ  ደሞዝ፡  የተጣራ 6000 ብር ሙሉ ሳምንት መስራት እምትችል ጾታ፡ ሴት  ትምህርት ከ10 በላይ  የስራ ስአት ከ 3፡00 -2፡00 ተያዥ ከመንግስት ወይም ከ ግል ድርጅት ማቅረብ እምትችል   ቤቲንግ ላይ ስራ ልምድ ቢኖራት ተመራጭ ነው  ለስራ ቦታው ቅርብ ብትሆን ይመረጣል መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን ፎቶ ኮፒውን እና ኦርጂናል በመያዝ ተመዝግቡ።  አድራሽ:-መስቀል ፍላወር ከፍ ብሎ ቀበል መዝናኛ ፊት ለፊት እሚገኘወ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ  ስልክ: +25192086473