ቤቲንግ ካሽር
ቼዝ ስፖርት ውርርድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ ቦታ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ስራ፡ ቤቲንግ ካሽር
ቦታ፡ 24 ኮካ አካባቢ እና ተክላይሃማኖተ አካባቢ
ደሞዝ፡ የተጣራ 6000 ብር
ሙሉ ሳምንት መስራት እምትችል
ጾታ፡ ሴት
ትምህርት ከ10 በላይ
የስራ ስአት ከ 3፡00 -2፡00
ተያዥ ከመንግስት ወይም ከ ግል ድርጅት ማቅረብ እምትችል
ቤቲንግ ላይ ስራ ልምድ ቢኖራት ተመራጭ ነው
ለስራ ቦታው ቅርብ ብትሆን ይመረጣል
መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን ፎቶ ኮፒውን እና ኦርጂናል በመያዝ ተመዝግቡ።
አድራሽ:-መስቀል ፍላወር ከፍ ብሎ ቀበል መዝናኛ ፊት ለፊት እሚገኘወ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
ስልክ: +25192086473
Comments
Post a Comment